Latest Jobs in Ethiopia 2021 - Job Vacancies in Ethiopia - JobsinEthiopia

Jobs in Ethiopia publishes latest jobs in Ethiopia 2021. Today Recent job vacancies, banking, graduate, oil and gas jobs in Ethiopia, Aviation Jobs and careers. For all latest Job Vacancies in Ethiopia.

Monday, January 25, 2016

ከ 28 በላይ የተለያዩ የስራ መደቦች


majestic

Job Description


ድርጅታችን ማጀስቲክ ፈርኒቸር ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በጣልያን ባለሙያዎች እና በዘመናዊ ማሽነሪዎች ታግዞ ወደ ማምረት ተግባር ላይ ለመግባት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ስለሆነም መስፈርቱን አሟልተው በኢንተርናሽናል ደረጃ አምራች በሆነው ድርጅት ውስጥ ተቀጥረው ማገልገል የሚፈልጉ ሥራ ፈላጊዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 1ዐ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን እና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ እንዲመዘገቡ ድርጅቱ ይጋብዛል፡፡




































































.የሥራመደቡመጠሪያትምህርትናስልጠናየሥራልምድብዛትየሥራቦታ
1ዲዛይነርበዲዛይኒንግ – ዲግሪ- ዲፕሎማወይምበሙያውልምድብቻያለው1/2/43አዲስአበባ
2ማርኬቲንግማናጀርበቢዝነስአስተዳደር – ዲግሪ- ማስትሬትወይምበሙያውልምድብቻያለው5/3/42አዲስአበባ
3የሽያጭሠራተኛ /ሲኒየር/– በማርኬቲንግ/- ዲፕሎማ-  በማኔጅመንት/-ዲግሪ-  በሽያጭአስተዳደርወይምበሞያውልምድብቻያለው3/2/410አዲስአበባ
4የሸያጭሠራተኛ /ጁኒየር/– በማርኬቲንግ/- ዲፕሎማ-    በማኔጅመንት/-ዲግሪ-    በሽያጭአስተዳደር2/15አዲስአበባ
5የሽያጭሠራተኛ /Field/ ሲንየር– በማርኬቲንግ/- ዲፕሎማ-    በማኔጅመንት/-ዲግሪ-   በሽያጭአስተዳደር3/25አዲስአበባ
6የሽያጭሠራተኛ/Field/ ጁንየር– በማርኬቲንግ/- ዲፕሎማ-    በማኔጅማንት/-ዲግሪ-   በሽያጭአስተዳደር2/15አዲስአበባ
7ማሽኒስት /ሲንየር/በእንጨትስራየተመረቀ- ዲፕሎማ-ዲግሪወይምበሞያውልምድብቻያለው3/2/44አቃቂቃሊቲ
8ማሽኒስት /ረዳት/በእንጨትስራየተመረቀ- ዲፕሎማወይምበሞያውልምድብቻያለው2/410አቃቂቃሊቲ
9የሶፋሠራተኛ /ሲኒየር/በእንጨትሥራ – ዲፕሎማ42አቃቂቃሊቲ
1ዐየሶፋሠራተኛ /ረዳት/በእንጨትሥራ -ዲፕሎማ210አቃቂቃሊቲ

 




















































































































.የሥራመደቡመጠሪያትምህርትናስልጠናየሥራልምድብዛትየሥራቦታ
11የቀለምቅብክፍልኃላፊበእንጨትስራየተመረቀ- ዲፕሎማወይምበሙያውልምድብቻያለው3/41አቃቂቃሊቲ
12ረዳትቀለምቅብሠራተኛበቀለምቅብየተመረቀ – ሰርተፍኬትወይምበሙያውልምድብቻያለው1/45አቃቂቃሊቲ
13በወርክ-ሾፕየገጠማሠራተኛበእንጨትሥራየተመረቀ – ዲፕሎማ215አቃቂቃሊቲ
14ሳይትላይየገጠማሠራተኛበእንጨትሥራየተመረቀ  – ዲፕሎማ21ዐአዲስአበባ
15የልኬትሠራተኛበድራፍቲንግ – ዲፕሎማ15አዲስአበባ
16ሲንየርየሂሳብሠራተኛበአካውንቲንግ – ዲግሪ52አዲስአበባ
17ጁንየርየሂሳብሠራተኛበአካውንቲንግ   – ዲፕሎማ-   ዲግሪ4/33አዲስአበባ
18ካሸርበአካውንቲንግ – ዲፕሎማ-   ዲግሪ3/24አዲስአበባ
19ስቶርኃላፊበንብረትአስተዳደር- ዲፕሎማ-  ዲግሪ2/12አዲስአበባ
20ረዳትየስቶርሠራተኛበንብረትአስተዳደር – ዲፕሎማ11አዲስአበባ
21ስቶርኃላፊበንብረትአስተዳደር – ዲፕሎማ-   ዲግሪ2/11አቃቂቃሊቲ
22ረዳትስቶርሠራተኛበንብረትአስተዳደር- ዲፕሎማ11አቃቂቃሊቲ
23የግዢሠራተኛ/Import/በግዢአስተዳደር- ዲግሪ-   ማስትሬት3/21አዲስአበባ
24የግዢሠራተኛ/local/በግዢአስተዳደር- ዲፕሎማ-  ዲግሪ3/21አዲስአበባ
25አውቶሞቢልተሽከርካሪሹፌር–   8ኛክፍልያጠናቀቀ-   የአውቶሞቢልመንጃፈቃድያለው22አዲስአበባ
26መለስተኛየጭነትተሽከርካሪሹፌር–   8ኛክፍልያጠናቀቀ-   መለስተኛየጭነትተሽ. መንጃፈቃድያለው24አዲስአበባ
27ሲንየርፐርሶኔልኦፊሰርበማኔጅመንትናተመሳሳይትምህርት- ዲፕሎማ- ዲግሪ5/31አዲስአበባ
28ፐርሶኔልክላርክበማኔጅመንትወይምተመሳሳይትምህርት- ዲፕሎማ31አዲስአበባ




Your rating: none


Rating: 00 votes





How to Apply


ማሳሰቢያ፡ ደመወዝ ማራኪ


የድርጅቱ አድራሻ፡


በሁሉም የሳንኦፕቲክስ ማዕከሎች ማለትም፡-


  • በሳንኦፕቲክስ የዓይን ህክምና ማዕከል ማህሙድ ሙዚቃቤት አጠገብ


  • በሳንኦፕቲክሰ የዓይን ህክምና ማዕከል ለገሀር ንግድ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ፊትለፊት


  • በቦሌ ፍሬንድሺፕ ህንፃ የሳንኦፕቲክስ የዓይን ህክምና ማዕከል

ለበለጠመረጃ፡ ዐ93ዐዐ1 31 44/ 0911 50 91 52/ ዐ11 156 75 78 ይደውሉ፡፡


E-mail: majestic3b@gmail.com


Job Categories: Manufacturing Jobs. Job Types: Full-Time. Job expires in 30 days.


456 total views, 456 today




No comments:

Post a Comment