Latest Jobs in Ethiopia 2021 - Job Vacancies in Ethiopia - JobsinEthiopia

Jobs in Ethiopia publishes latest jobs in Ethiopia 2021. Today Recent job vacancies, banking, graduate, oil and gas jobs in Ethiopia, Aviation Jobs and careers. For all latest Job Vacancies in Ethiopia.

Friday, December 25, 2015

በስራ ላይ ከስራ ባልደረቦቻችን ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዲኖረን የሚረዱ ነጥቦች


በስራ አለም ላይ ስንሆን ያለን የስራ ስነምግባር እና ባህሪ በውጤታማነታችን ትልቅ አስተዋፅኦ አለው።
በጣም ታታሪ እና ስራችን አክባሪ ሆነን፤ ነገር ግን ከስራ ባልደረቦቻችን መልካም ያልሆነ ግንኙነት የሚኖረን ከሆነ ፍሬያማ ልንሆን አንችልም። ከስራ ባልደረባ ጋር የሚኖር የስራ ግንኙነት በመከባበር እና በመተባበር መንፈስ የተቃኘ ሲሆን የጋራ እድገት ለማስመዝገብ ይረዳል። እንዲሁም ደግሞ እርስ በራሳችን ስሜታችን ከተናበብን እና በብቃታችን ደረጃ ከተረዳዳን አዲስ ነገሮች በመማማርም እውቀታችንን እናሳድጋለን።
አንድ ሰራተኛ “በስራው ላይ ቀና ስነምግባር የተላበሰ እና ከስራ ባልደረቦቹም መልካም ግንኙነት እንዲኖረው ምን ማድረግ አለበት?” ለሚለው ጥያቄ በዋናነት መልስ ሆነው የሚጠቀሱ አስር ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው።



1. ትኩረት መስጠት:- የስራ ባልደረባችን ሊያናግረን ሲፈልግና ሊያሳየን የሚፈልገው
ነገር ይዞ ሲመጣ ትኩርት ልንሰጥው እና በስነ ስርዓት
ልናስተናግደው ይገባል።
2. ፈቃደኛነት ማሳየት:- ያለን ሰዓት በሚጣበብት ግዜ እንኳ ቢሆን ሌሎችን ለመርዳት
ፈቃደኛነት ማሳየት።
3.የሌላ ሰው ግዜ ማክበር:- እኛ ስራችንን ስለጨረስን ሌላውም ትርፍ ግዜ አለው
የሚል አስተሳሰብ ማስወገድ።
4.ግልፅና ቀጥተኛ የሆነ ንግግር መጠቀም
5. አወንታዊ፣ ትሁት ና ለሌላ ክብር ያለው መሆን
6. ስራቸውን ማድነቅ እና ሃሳብ መጋራት
7.ስህተትን አምኖ መቀበል እና ማረም…. ሌሎችም።







Your rating: none


Rating: 00 votes





14 total views, 14 today




No comments:

Post a Comment